Mesob Schools

Learn, Create, Inspire

Online Class

ተማሪዎች በተመቻቸው ቦታ፣ ሰዓትና ፍጥነት በላቀ ጥራት የተዘጋጁትን የትምህርት ማቴሪያሎች በተወሰነላቸው የግዜ ፍሬም የሚማሩበት ሲሆን የአስተማሪ እገዛና ክትትል በመታገዝ የላቀ ስኪል ማግኘት የሚያስችል እድል ነው። ተማሪዎች ሁሉንም ፕራክቲካል ኤክሰርሳይሶች በመስራት ሰብሚት በማድረግ እንዲሁም የማጠቃለያ ፕሮጀክት በመስራት ማሰረከብ ይኖርባቸዋል። በምቾትዎ ለመማር እና ብቁ ለመሆን አሁኑኑ ይመዝገቡ።


Face to Face class

መሶብ ስኩልስ በአካል በመገኘት ጥልቅ የሆነ እውቀት እንዲሁም በተሟላው ስቱዲዮ ውስጥ ፕራክቲካል የሆኑትን ትምህርቶች ልምድ ባላቸው መምህራን፣ ዘመናዊ በሆኑ የትምህርት ማቴሪያሎች በመታገዝ በዘመኑ ላይ ያሉትን የስራ እድሎች ላይ በሚገባ ለመወዳደር የሚያስችል እውቀት የሚገነቡበት ትልቅ እድል ነው። በጠዋት፣ በከሰዓት፣ በማታ እንዲሁም በቅዳሜ እና በእሁድ ፕሮግራሞቻችን ለመማር አሁኑኑ ይመዝገቡ።


Choose Your Course

our presentation is for you

Watch the video to learn more about Mesob Art School

details

.

About Mesob Video